ኦፌኮ በመጭው ምርጫ ለመሳተፍ እንደሚቸገር ገለጸ

አባላቶቹ እየታሰሩና ጽህፈት ቤቶቹ እየተዘጋባቸው በመጭው ምርጫ ለመሳተፍ እጅግ አስቸጋሪ እንደሚሆንበት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ገለጸ።

መንግሥት በበኩሉ ምርጫን ተገን በማድረግ በወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎች ይፈቱልን ማለት የፍትህ ሥርዓቱን አደጋ ላይ መጣል ነው ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።