የአሜሪካ ዴሞክራሲና ፈተናዉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ከምረጡኝ ዘመቻቸዉ ጊዜ ጀምሮ የልዕለ ኃያሊቱን ሐገር ነባር የፖለቲካ ይትበሐል፣ሕግ-ደንብን፣ የዓለምን የጋራ ትብብር፣ ስምምነት፣ ዉልን የመነቃቀሩት ዶንልድ ትራምፕ የመረጣቸዉን ሕዝብ ከፋፈሉት። አራት ዓመት የተገዛ፣ የተከተላቸዉ ሕዝብ አንመርጥም እንቢኝ ሲላቸዉ ግን እንቢኝ አሉት።…