ትግራይ፡ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኃላፊነታቸው ተነሱ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ ሁሴይን ሮብል ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ የሶማሊያ አቋም ውዝግብ ማስነሳቱን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን ኢሴ አዋድን ከኃላፊነታቸው አንስተዋቸዋል።…