አቃቤ ሕግ በአቶ ልደቱ ላይ የክስ ማሻሻያ እንዲያቀርብ ታዘዘ

የአቃቤ ሕግ ክስና ጠበቆች የሰጡት መቃወሚያ መልስ በፅሑፍ አልተገለበጠም በሚል ነበር ለዛሬ [አርብ፤ ኅዳር 11/2013] ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶ የነበረው።