ከማርቲን ፕላውት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

በኢትዮጵያ መንግሥት እና ትግራይን በሚያስተዳድረው ሕወሃት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት፣ የፈዴራል መንግስቱ የውስጥ ጉዳይና ሕግ የማስከበር ርምጃ  ነው ሲል አጽንኦት ይሰጣል። አንዳንዶች በተለይ ደግሞ የውጭ ሃገራት ተንታኞች አካባቢያውም ሊያደርጉት ይሞክራሉ።…