የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከተሞችን እየተቆጣጠረ መሆኑን ገለፀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ህግን ማስከበር ባለው ወታደራዊ ዘመቻ ከተሞችን እየተቆጣጠረ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ገልጸዋል፡፡

ሰራዊቱ ነጻ ባወጣቸው የራያ አላማጣና አካባቢዎቹ የስልክ፣ የመብራትና የመጠጥ ውሃ አገልግሎቶች መጀመራቸውን አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የሰጡ የአካባቢው ኗሪዎች ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡…