በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ የተወያየው የኢንተርኔት ስብሰባ

በትናንትናው ዕለት በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት በታላቁ የኅዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢንተርኔት አማካኝነት ተደርጓል። በውይይቱ የተሳተፈው ይልማ ኃይለሚካኤል ምን ርዕሰ ጉዳዮች ተነሱ ስል ጠይቄዋለሁ።…