መላ የትግራይ ህዝብ እንዲዘምት ዶክተር ደብረፂዮን ጥሪ አቀረቡ፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ደብረፅዮን ቦታ ቀይሮ መግለጫ እየሰጠ ነው። ከቦታው ጥበት አንፃር የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማና የትህነግ ባንዲራ አጣብቀውታል። ከኋላ ትንሽዬ መጋረጃ ተቀይራለች። ግድግዳ ምናምን አይታይም።መላው የትግራይ ሕዝብ ይዝመት ብሏል። ያው አላማቸው ሕዝብን ማስፈጀት ነው! እንደተለመደው ጓንቱም ኮምፒውተሩም አልተቀየሩም!

በሁሉም ግንባሮች ከባድ ሽንፈት እየተከናነበ የሚገኘው ፋሽስት አብይ አሕመድ በከተሞች ህዝብን እያንገላታ እንደሚገኝ የትግራይ ፕረዚደንት ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ገለፁ፡፡

እስከ አሁን በጠላት ላይ የደረሰውን ከባድ ኪሳራና ሽንፈት በማጠናከር ወራሪዎችን ጠራርገን ለመደምሰስ መላእ የትግራይ ህዝብ እንዲዘምት ጥሪ አቀረቡ፡፡
የትግራይ ህዝብ ያሸንፋል!
ትግራይ ቴሌቪዥን
ህዳር 09/2013 ዓ/ም
መቐለ