በቤኒሻጉል ጉሙዝ ተደጋጋሚ ጥቃት እልባት አላገኘም

በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጢ ወረዳ የተለያዩ ቀበሌዎች በተስፋፋው የጸጥታ ችግር ትናንት የሰው ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናገሩ፡፡ ትናንት ታጣቂዎች በድባጢ ወረዳ አንግቶክ፣ ቆርቃ፣ አልባሰ  እና ሙዛን በተባሉ ቦታዎች ጥቃት ማድረሳቸውን አሁንም የጸጥታው ኹኔታ  አሳሳቢ መሆኑንን ነዋሪዎች አብራርተዋል፡፡…