በአድዋ አቅራቢያ የሚገኝ የመሣሪያ መጋዘን በሰው አልባ ጀት በደረሰበት ጥቃት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተረጋገጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ከአድዋ 15km ርቀት ላይ ዙፋን በምትባል አነስተኛ ከተማ አቅራብያ የምትገኝ ማይቀንጣይ የምትባል ቦታ ነች!! በዚህ ቦታ ካለው የአለማዬሁ ከተማ መንገድ ስራ ኮንስትራክሽን ካምፕ በቅርብ ርቀት ያለው የመሳርያ መጋዝን ነው!! እዚህ መጋዝ ን ውስጥ ከከፍተኛ አውዳሚ መሳርያ እስከ መካከለኛ የጦር መሳርያ ተቀምጦበት የነበረ ሲሆን የኢፊድሪ አየር ሃይል በወሰደው  የሰው አልባ ጄት ጥቃት ሙሉ በሙሉ ወድሟል!!

ምንጭ፦  Wonde Mettu