ፈትል የብሬል ጋዜጣ በኢትዮጵያ

ተፈጥሮ ምክንያት ሽታ ይሁን በኑሮ ዝግመት አንዳች እክል ቢገጥማቸው ፣ ከሰው የሥሜት ሕዋሳቶች አንዱ ዐይናቸው ቢጎድል ምናልባትም መንገድ ሲሻገሩ ፣ ከእንቅፋቱና መጋጋጡ አስበንላቸው እጃቸውን ይዘን መንገድ አሻግረናቸው ይሆናል።…