የኢትዮጵያ የገንዘብ ቅየራ ውሳኔ በምጣኔ ሀብት ባለሙያ ዐይን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ስትጠቀምባቸው የነበሩ የወረቀት ገንዘቦች  (ኖቶች) በአዲስ ለመተካት መወሰኗን ዛሬ አስታውቃለች። 

አዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን እና ሙስናን የመሰሉትን ወንጀሎች ለመከላከል መፍትሄ ይሆናሉም ሲሉ የመንግስት ባለስልጣናት አስታውቀዋል። 

ለመሆኑ ይሄ እርምጃ በኢትዮጵያዊያ ምጣኔ ሀብት እና በኢትዮጵያዊያን ኑሮ ላይ ምን ዓይነት አወ…