አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተጠቆመ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በተለያዩ ሃገራት ከሚያገለግሉትና ለሥልጠና ከመጡት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች የተወሰኑት በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን ታማኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጠዋል።

በቫይረሱ መያዛቸው የተነገራቸው አምባሳደሮች ቁጥር ይሄን ያህል ነው ማለት እንደማይቻል የጠቀሱት ምንጮቹ፣ የተነገራቸው በየግል በመሆኑ ድምሩን ማስቀመጥ እንደማይቻል አመልክተዋል። ቀደም ሲል ሲጠቀስ የነበ…