ለማ መገርሳ፣ ታከለ ኡማና አዳነች አቤቤ ከስልጣን ተነሱ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ የሰጡት ሹመት፡-
1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የመከላከያ ሚኒስትር
2 .ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
3 .ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር
4 .ታከለ ኡማ፤ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር
5 .ተስፋዬ ዳባ፤ ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
6 .ዮሐንስ ቧያለው፤ የኢትዮጵያ የውጭ ግነኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
7 .ንጉሡ ጥላሁን፤ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር
8 .እንደአወቅ አብቴ፤ የብረታ ብረት ኢንጅኔሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
9 .ፍቃዱ ጸጋ፤ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
10 .ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማርያም፤ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሆኖ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።