የትምህርት ስርዓት መሻሻል ዘረኝነትን ለመዋጋት እንደሚያግዝ ባለሙያዎች ገለፁ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ባለፈው ግንቦት ወር ላይ በሚኒያፖሊስ ግዛት በፖሊስ እጅ ውስጥ እንዳለ የተገደለው የጆርጅ ፍሎይድ ሞት ለዘመናት በኖረው ዘረኝነት ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶችንና ዘረኝነትን ለመዋጋት የሚደረጉ ጥረቶችን እንደአዲስ ቀስቅሷል። አንዳንድ ባለሙያዎች ደግሞ ዘረኝነትን ለማስቆም ብቸኛው መንገድ ትምህርት ነው ይላሉ። በዚህ ዙሪያ ማክሲም ማስካሎቭ ያጠናቀረውን ሪፖርት ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።…