ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የቀብር ሥርዓት ተፈፀመ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ከአራት ቀን በፊት ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉባ ወረዳ በአንዳንድ ቀበሌዎች የተፈፀመው ጥቃት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የጉባ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቡድን መሪ አስታውቋል።የቡድን መሪው ዛሬ ለቪኦኤ እንደተናገሩት በወረዳው ዛሬ ወደ ነበረበት ሠላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል ብለዋል።

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ ቤት በበኩሉ በጉባ ወረዳበተከሰተው ጥቃት ህይወታቸውን ያጡ 14ዜጎ…