የሶማሌ ክልል ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የሶማሌ ክልል መንግሥት ገዢ ፓርቲ ብልጽግናና የክልሉ ተፎካካሪ ፓርቲ ኦብነግ በሶማሌ ክልል ሰላም ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ።

ክልሉ በተጨማሪም በትናንትናው ዕለት ጂጂጋ የሚገኝ ሃውልትን በማፍረስ ህዝቡ ወደቁጣና ረብሻ እንዲገባ የተደረገው ሙከራ ሳይሳካ ከሽፏል ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።