የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሥምሪት በወጡ ላይ ጉዳት ደረሰባቸው

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዌ ሃርዋ ወረዳ አካባቢ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሥምሪት በወጡ የፖሊስ ባልደረቦችና በአካባቢው ኗሪ ላይ ተኩስ ተከፍቶ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል።

በጥቃቱ አራት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መደረሱ ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።