ግብፅ ኢትዮጵያ ውሃ እንዳትሞላ ጫና እንዲደረግባት ለፀጥታው ምክር ቤት ያቀረበችው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ ።

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚካሄደው ውይይት ከስምምነት ከመደረሱ በፊት ውሃ እንዳትሞላ ጫና እንዲደረግባት ግብፅ ለተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ያቀረበችውን አቤቱታ ውድቅ ተደረገ ። ግብጽ ላቀረባቸው አቤቱታ በጸጥታው ምክር ቤት በኩል የተሰጣት መልስ ቢኖር ይህን ጉዳይ በተመለከተ ምንም አይነት ስብሰባ እንደማይጠራና ሶስቱም ሐገራት ችግሩን በውይይት እንዲፈቱት በቃል አቀባዩ በኩል ተናግሯል።
ግብፅ ባቀረበችው ማመልከቻ መሰረት አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቶ ውሳኔ እንዲያስተላልፍ ጠብቃ የነበረ ቢሆንም በምክር ቤቱ በኩል ይህን ጉዳይ በተመለከተ ምንም አይነት ስብሰባ እንደማይጠራና ሊያደርግ የሚችለው ነገር ቢኖር ሁለቱ ሃገራት በመሃከላቸው ያለውን አለመግባባት በውይይት እንዲፈቱ የሚገልፅ ብቻ እንደሚሆን የዩኤንን ዲፕሎማቶች ጠቅሶ CGTN ዘግቧል።
The United Nations (UN) on Monday urged Egypt, Ethiopia and Sudan to “work together” to resolve differences over Addis Ababa’s Nile River mega-dam which has been a long-running source of regional tension.

The League of Arab States Council ministerial meeting due to be held on Tuesday, at the request of Egypt, would tackle the file of the controversial Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and the turmoil in Libya, said Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry on Monday.

Recent talks failed to produce a deal on the filling and operation of the GERD, which will be the largest hydro-power plant in Africa.

“We urge Egypt, we urge Ethiopia and Sudan to work together to intensify efforts to peacefully resolve outstanding differences,” UN spokesman Stephane Dujarric said during his daily press conference.

Read More : https://news.cgtn.com/news/2020-06-23/UN-urges-Egypt-Ethiopia-Sudan-to-work-together-in-Nile-dam-dispute-Ry8L91tJPG/index.html