“በኮሮናቫይረስ ላይ ኅብረተሰቡን እያሳመጽኩ ነው”፡ ትዕግስት ሲሳይ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትዕግስት ሲሳይ ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ በጎንደርና አካባቢው በሚገኙ ሌሎች ከተሞች በመዘዋወር ከ80 ቀናት በላይ የግንዛቤ ትምህርት እየሰጠች ትገኛለች። ራሷን “የኮሮና አማፂ” አድርጋ የምትቆጥረው ትዕግስት “አላማዬም ሕብረተሰቡ በኮሮናቫይረስ ላይ እንዲያምጽ ነው” ትላለች።…