ስምምነት ሳይፈፀም ወደ ውሀ ሙሌት መሄድ እ.አ.አ በ2015 የተፈረመውን ስምምነት ይጥሳል – የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


AP Interview: Egypt says UN must stop Ethiopia on dam fill

የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከAP ጋር ካይሮ ላይ ቃለ-መጠይቅ አድርገዋል! ከኢትዮጵያው አቻቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር አርብ እለት ለAP ያደረጉትን ቃለ-መጠይቅ ተከትሎ በተደረገው በዚህ ኢንተርቪው ላይ ሹክሪ ከተናገሩት መሀል:

የፀጥታው ምክር ቤት ጣልቃ በመግባት ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በመጪዎቹ ሳምንታት እንዳትሞላ እንዲያደርግ ግብፅ ትፈልጋለች

 ስምምነት ሳይፈፀም ወደ ውሀ ሙሌት መሄድ እ.አ.አ በ2015 የተፈረመውን ስምምነት ይጥሳል

Egypt wants the United Nations Security Council to “undertake its responsibilities” and prevent Ethiopia from starting to fill its massive, newly built hydroelectric dam on the Nile River next month amid a breakdown in negotiations, Egyptian Foreign Minister Sameh Shukry told The Associated Press on Sunday, accusing Ethiopian officials of stoking antagonism between the countries.

Read Full Story – https://apnews.com/f92a99485e0d15eb55c54a2007049509