የማይመጣውን አባታቸውን የሚጠብቁት የዶክተር አምባቸው ልጆች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ባህር ዳር ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የነበሩት አምባቸው መኮንን (ዶ/ር)፣ አቶ ምግባሩ ከበደ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ደረጃ የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ እና አቶ እዘዝ ዋሲ የርዕሰ መስተዳድሩ የሕዝብ አደረጃጀት አማካሪ በክልሉ ምክር ቤት ውስጥ በተፈጸመባቸው ጥቃት ተገድለዋል። አዲስ አባባ ላይ ደግሞ የአገሪቱ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ጄነራል ሰዓረ መኮንንና ጓደኛቸው ጡረታ ላይ የነበሩት…