“እንደ ቆሻሻ ነው አውጥተው የወረወሩን” ኢትዮጵያውያኑ በሊባኖስ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት እየተባባሰ የመጣውን የሊባኖስ ምጣኔ ሃብት ማሽቆልቆል የኢትዮጵያውያኑን የቤት ሠራተኞችንም ኑሮ አክፍቶባቸዋል። በርካታ መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሊባኖሳውያንም ለቤት ሠራተኞቻቸው መክፈል አንችልም በሚልም እያባረሩ ይገኛሉ። በዚህ ሳምንትም 100 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች በመዲናዋ ቤይሩት በሚገኘው የኢትጵያ ቆንስላ በር ላይ አሰሪዎቻቸው በትነዋቸው ሄደዋል።…