ማምሻውን ጤና ጥበቃ እንዳስታወቀው ተጨማሪ 4 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል- ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 433 ደርሷል፡፡

በመደበኛ የ24 ሰዓት ዕለታዊ መግለጫ ከተገለፀው የላብራቶሪ ምርመራ በተጨማሪ በአማራ ክልል በተደረገ 41 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ አራት (4) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥም ሰላሳ አራት (34) ሰዎች በምርመራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV