ከ49 ሺ በላይ ተፈናቃዮች ወደ ነበሩበት ይመለሱ ይሆን?

ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች ከቤኒሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ ከ49 ሺህ በላይ ወገኖችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ እየተሰራ እንደሆነ የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አመለከቱ፡፡ ከምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖችና ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው የነበሩ ከ80 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአማራ ክልል አሳታውቋል፡፡…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV