የህንድ ሆስፒታል ኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው እናቶች ከ100 በላይ ህጻናትን አዋለደ

በህንዷ ሙምባይ ከተማ የሚገኝ አንድ ሆስፒታል ከ100 በላይ የሚሆኑ ጤናማ ህጻናት በኮሮናቫይረስ ከተያዙ እናቶች ማዋለዱን አስታወቀ። ሆስፒታሉ ባለፈው የሚያዝያ ወር ቫይረሱ ካለባቸው እናቶች ካዋለዳቸው 115 ህጻናት ውስጥ መጀመሪያ ላይ ሦስቱ ቫይረሱ እንደለባቸው የተነገሪ ቢሆንም በድጋሚ በተደረገ ምርመራ ከኮቪድ-19 ነጻ መሆናቸው መረጋገጡን ዶክተሮች ተናግረዋል። . . ….


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV