የወባ በሽታ መድኃኒት ለኮቪድ-19 ማከሚያነት ሊሞከር ነው

የወባ በሽታ መድኃኒቶች ኮሮናቫይረስን ይከላከላሉ እንደሆን ለማረጋገጥ በዩናይትድ ኪንግደም ብራይተን እና ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ሙከራ ሊደረግ ነው። ክሎሮኪን፣ ሃይድሮክሲክሎሮኪን እንዲሁን በሕክምናው ፕላሴቦ ተብሎ የሚጠራ ምንም ዓይነት ጥቅምም ሆነ ጉዳት የሌለው ውህድ ከአውሮፓ፣ ከአፍሪካ፣ ከእስያና ከደቡብ አሜሪካ ለተውታጡ 40 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ይሰጣል። ሁሉም ተሳታፊዎች የኮሮናቫይረ…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV