በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የኮሮና ምርመራ ተጀመረ 

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና  ቫይረስ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ።የክልሉ የጤና ቢሮ እንደገለፀው  ምርመራውን የጀመረው በሰዓት እስከ 94 ናሙናዎችን በቀን ደግሞ 500 ሰዎችን መመርመር በሚያስችል  ማሽን ን ነው።…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV