በስራ ላይ ያለውን የገንዘብ ኖት እንዲለውጥ መንግስት ተጠየቀ

አሁን በስራ ላይ ያለውን የገንዘብ ኖት እንዲለውጥ የኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር ለመንግስት መጠየቁን አስታውቋል ፡፡ ማህበሩም በአሁኑ ወቅት ከ 113 ቢሊዮን ብር በላይ ከባንክ ስርዓቱ ውጭ መሆኑን አስታውቋል ፡፡

The Ethiopian Bankers Association announced that it requested the government to change the features of the current currency notes. The association also said that currently over 113 billion birr is outside the banking system.

Source –  Capital newspaper

Image may contain: 4 people, people standing

 መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV