ብሩንዲ ምርጫውን ተከትሎ ማህበራዊ ሚዲያዎችን ዘጋች

ቡሩንዲ ውስጥ መራጮች አዲስ ፕሬዝደንት ለመምረጥ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየጎረፉ ነው። ገዥው ፕሬዝደንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ከ15 ዓመታት ሥልጣን በኋላ መንበራቸውን ይለቃሉ። ነገር ግን ከሥልጣን በኋላ የሚኖራቸው ጊዜ በመንግሥት ቤት ነው የሚኖሩት፣ የዕድሜ ዘመን ደሞዝ ይኖራቸዋል፤ ኦፌሴላዊ ሥልጣን እንደሚሰጣቸው ይጠበቃል። የአሁኑን ምርጫ ተከትሎም በብሩንዲ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተዘጉ ሲሆን ለመጠቀም …