በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ የመጣው በሕብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት ምክንያት መሆኑ ታወቀ

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ሚዲያ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩምVOA : በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ የመጣው በሕብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት ምክንያት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታወቀ።የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ሚዲያ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም በሰጡት መግለጫ የቁጥሩ መጨመር የሚተላለፉ መመሪያዎችን በጥብቅ መተግበር እንደሚገባ ያሳያል ነው ያሉት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።