የኮሮና ስጋት የፈጠረው የምግብ ዋጋ ንረት

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

በድሬደዋ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ የአስተዳደሩ ንግድ ፣ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአርባ ሰባት ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ የድሬደዋ ነዋሪዎች በቅርቡ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋት ተከትሎ በከተማዋ በተለይ በምግብ ፍጆታዎች እና ሌሎች ሸቀጦች ላይ አግባብ ያልሆነ ጭማሪ መደረጉን ተናግረዋል ፡፡…