የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁሉንም የሀገር ውስጥ የቲኬት ቢሮዎቹን በጊዜያዊነት መዝጋቱን አስታወቀ።

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

አየር መንገዱ የኮቪድ19 ወረርሽኝን ስርጭትን ለመከላከል ሁሉንም የሀገር ውስጥ የቲኬት ቢሮዎች በጊዜያዊነት እንደሚዘጋ አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ስርጭት ለመከላከል በሚል ሁሉንም የሀገር ውስጥ የቲኬት ቢሮዎቹን ከመጋቢት 21 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በጊዜያዊነት እንደሚዘጋ አስታውቋል።አየር መንገዱ በአገር ውስጥ 1,755 የቲኬት ቢሮዎች አሉት።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁሉንም የሀገር ውስጥ የቲኬት ቢሮዎቹን ከመጋቢት 21/2012 ጀምሮ በጊዜያዊነት መዝጋቱን አስታወቀ።
ደንበኞች የዲጂታል አማራጮቻችንን ይጠቀሙ ብሏል።