ያላባራዉ የኢትዮጵያዉያን ሰቆቃ

በሞዛምቢክ በከባድ የጭነት ማጓጓዣ ሳጥን «ኮንቴነር» ዉስጥ 64 ኢትዮጵያዉያን ሞተዉ መገኘታቸዉ እያነጋገረ ነዉ። የኮርና ተኅዋሲ ስርጭትን ተከትሎ ሞዛምቢክ የሚያዋስንዋትን ሃገራት ድንበር ካሳወቀች እና ቁጥጥር ከጀመረ ጥቂት ጊዜያት በኋላ ሕገ-ወጥ ስደተኞቹ የተገኙት።  …