ኮሮናቫይረስ ባስከተለው የደም እጥረት በአማራ ክልል የቀጠሮ ቀዶ ህክምናዎች ተሰረዙ

ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ የደም ለጋሾች ቁጥር በመቀነሱ ምክንያት በቀጠሮ የሚደረጉ ቀዶ ህክምናዎች እንዲሰረዙ መደረጋቸውን የባህር ዳር ደም ባንክ ኃላፊ አቶ ምክሩ ሽፈራው ለቢቢሲ ተናገሩ።…