" /> በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም። | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም።

ላለፉት 36 ዓመታት በሺዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መገናኛ የነበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም።

ፌስቲቫሉን የሚያዘጋጀው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሸን- የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ እያዩ ዘነበ ምክንያቱን ያስረዳሉ።

መሉ ዘገባውን ያዳምጡ ፦

 

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV