" /> በመንግሥትና አማፂያን ግጭት ሰለባ የሆኑት የቄለም ወለጋ ነዋሪዎች | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በመንግሥትና አማፂያን ግጭት ሰለባ የሆኑት የቄለም ወለጋ ነዋሪዎች

በቄለም ወለጋ ዞን ወረዳዎች በጸጥታ ኃይሎች እና በሸቂዎች መካከል በሚደረጉ ግጭቶችን  ነዋሪዎች ወደ አሶሳ፣ ቡራዩና ጋምቤላ መሸሻቸውን ተናገሩ፡፡ በተለይም ባለፉት ሁለት ወራት በዞኑ በሚገኙት ሳዮ፣ ሐዋ ገላን፣ አንፊሎ እና መቻራ በተባሉ አካባዎች ከ30 በላይ ሰዎች በታጠቂዎችና መንግሥት ጸጥታ ኃ ይሎች መገደላቸውን  ነዋሪዎቹ  ገልጸዋል፡፡…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV