" /> ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ያላሰጠበቀ ስምምነት እንደማትፈርም ተገለፀ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ያላሰጠበቀ ስምምነት እንደማትፈርም ተገለፀ

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከየትኛውም አካል ተጽዕኖ ቢኖርም ብሄራዊ ጥቅሟን ያላሰጠበቀ ስምምነት እንደማትፈርም ተገለፀ

(ኢዜአ) ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከየትኛውም አካል ተጽዕኖ ቢኖርም ብሄራዊ ጥቅሟን ያላሰጠበቀ ስምምነት እንደማትፈርም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰተዋል።

በመግለጫቸው በቅርቡ በአዲስ አበባ በተካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ፣ የሁለትዮሽ ውይይቶች እና በዋሽንግተን ዲ.ሲ. በህዳሴ ግድብ ላይ እየተደረጉ ያለው ውይይትን ጨምሮ በቻይና የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በኮሮና ቫይረስ እንዳይጠቁ እየተሰራ ስላለው ስራ አብራርተዋል።

https://www.ena.et/?p=78230

Image may contain: 1 person

 


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV