የኤርትራና የትግራይ እሰጥ አገባ

ደብረፅዮን በቅርቡ የኤርትራዉ ፕሬዝደንት ለሰጡት አስተያየት አፀፋ በመሰለ መግለጫቸው ለየውዝግቡ አብነቱ ሕጋዊ መፍትሔ ማግኘት ነው። የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ለማውረድ ከተስማሙ በኋላ የሁለቱ ሐገራት የድንበር  ሁኔታን «የከፋ» ብለዉታል።…