ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የጅማ ሕዝብ ላይ የጥላቻ ንግግር በመናገራቸው የጅማ ሕዝብ ለተቃውሞ አደባባይ ወጣ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


VOA : ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ለመደገፍ እና የኦሮሞ ፈዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲን ለመቃወም የሚል መልዕክት ያስተላለፉ ሰልፈኞች ዛሬ ጅማ ውስጥ አደባባይ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ ድምፃቸውን ያሰሙት በሩጫና በሰልፍ እንደሆን ታውቋል።