ከሞት የታደገው ጎሽ ከቤት አልወጣም ብሎት የተቸገረው ኢትዮጵያዊ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢሊ አባ ቦራ የሚኖረው ጋሻው ደመላሽ ጎሹን በጭቃ ውስጥ ተዘፍቆ፣ መላወሻ አጥቶ ሲያገኘው ገና ግልገል ነበር። ከገባበት የጭቃ አረንቋ አወጥቶ፣ የበላውን እያበላ ካሳደገው በኋላ የአውሬነት ባህሪ በማምጣቱ ‘ሂድልኝ’ ቢለውም ‘እምቢኝ’ ማለቱ ተሰምቷል።…