”የአሰብና ምፅዋ ወደቦችን አገልግሎት ለማሻሻል እየሰራን ነው” ፕሬዚዳንት ኢሳያስ

የምፅዋና የአሰብ ወደቦች የሚሰጡትን አገልግሎት የማሻሻል ስራዎች እየሰሩ እንደሆነ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቁ በትናንትናው ዕለት ተናግረዋል።ፕሬዚዳንቱ ይህንን የተናገሩት ከኃገሪትዋ ውስጣዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በትናንትናው ከመንግስት መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው።…