በ23 ዓመቱ የህክምና ትምህርቱን ያጠናቀቀው ዶ/ር አቤኔዘር ብርሃኑ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ከሚሴ ተወልዶ ያደገው አቤኔዘር እግሮቹ ወደ ትምህርት ቤት ያዘገሙት ገና የ4 ዓመት ህፃን ሳለ ነበር። በሞግዚት እጦት ምክንያት በማለዳው ትምህርት የጀመረው አቤኔዘር፤ በ23 ዓመቱ የህክምና ዶክተር ለመሆን በቅቷል።…