የዩንቨርሲቲዎቹ አስተዳደራዊ ርምጃ በተማሪዎች ዕይታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ከዕዉቀት መገበያያነት ይልቅ ጎራ ለይቶ መጋጨትና ብጥብጥ መፍጠር  እየተለመደ መጥቷል።የሚከሰቱት ግጭቶችም ተምረዉ ሀገር ህዝብና ቤተሰብን ያገለግላሉ ተብለዉ ተስፋ የተጣለባቸዉ ወጣቶች ለሞትና ለአካል ጉዳት እየተዳረጉ ይገኛል።…