አቶ ለማ መገርሳ አሜሪካን ገቡ

በኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሚንስትር ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ እና የአሜሪካንን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ገብተዋል::

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረገ ነው

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።

በመከላከያ ሚኒስትሩ የተመራው ልኡኩ በዛሬው እለት ዋሽንግተን ዲ.ሲ መግባቱንም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታውቀዋል።

ጉብኝቱም የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ያለመ መሆኑንም አምባሳደር ፍጹም ገልፀዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US