ትላንት ምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የ1 ተማሪ ህይወት አልፏል በሌሎች ቁጥራቸው ባልታወቁ ተማሪዎች ላይም ጉዳት ደርሷል፤ በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ የአማራ ክልል ተማሪዎች ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።Amhara Mass Media Agency