ፈረንሳይ 1,600 ስደተኞችን ከጊዜያዊ መጠለያ አስወጣች

የፈረንሳይ ፖሊስ በሰሜን ፓሪስ ከሚገኙ ሁለት የስደተኛ መጠለያዎች 1,600 ስደተኞችን አስወጣ።

► መረጃ ፎረም - JOIN US