ሦስቱ ሃገራት በዋሽንግተን ምን ተስማሙ?

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የሦስቱ ሃገራት የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች የልዑክ ቡድናቸውን ይዘው አሜሪካ ተገናኝተዋል። አገራቱ በአሜሪካ ግብዣ ዋሽንግተን ላይ ለመነጋገር ስለመገኘታቸው ብዙ ዓይነት ትንተናዎች እየተሰጡ ሲሆን ኢትዮጵያ ከቀደመው አቋሟ እየተለሳለሰች ነው የሚሉም አልታጡም። የሃይድሮ ፖለቲክስ ኤክስፐርቶቸ ምን ይላሉ?…