ፍረወይኒ መብራህቱ በ2019 CNN HERO ላይ እጩ ተወዳዳሪ በመሆኗ የኢትዮጵያውያንን ድምጽ ትፈልጋለች

Vote Freweini Mebrahtu for the CNN Hero of the Year!

በ2019 CNN HERO ላይ ለውድድር ለቀረበችው ፍረወይኒ መብራህቱ ድምፅ ለመስጠት ሊንኩን ይከተሉ ⬇️

https://edition.cnn.com/SPECIALS/cnn.heroes/vote/10/?fbclid=IwAR3Shr27AWhyzCEhvRci3LYspJAHWqJLCcATbyCoBtHu0yFksWaIrV54ZHc#

ፍረወይኒ በወር አበባ ዙርያ ያለውን የተዛባ አስተሳሰብ ለመቀየር እና በድጋሜ ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያዎች በማምረት ትልቅ ስራ እየሰራች ትገኛለች።


► መረጃ ፎረም - JOIN US