በቦሌ ቡልቡሌ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ይዞታ ላይ ለጊዜው ማንነታቸው የማይታወቁ ወጣቶች ጥቃት ሰነዘሩ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡሌ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ይዞታ ላይ ለጊዜው ማንነታቸው የማይታወቁ ወጣቶች ጥቃት ሰነዘሩ

በቡድን ተቧድነው የመጡ ወጣቶች ምእምናኑን የቤተ ክርስቲያኗን ቦታ ለቃችሁ ውጡ ቦታው የኛ ነው የሚል ዛቻ እና ማስፈራራት አድርሰውባቸዋል

ወጣቶቹ በምአማኑና በኣካባቢ ሰዎች አማክኝነት ቦታውን እንዲለቁ ቢደርጉም ነገ ብዙ ሆነን እንመለሳለን እናሳያቹሃለን በማለት ዝተው ስፍራውን ለቀዋል

ይህን ሁሉ በኣይናቸው እያዩ ጣልቃ በመግባት ህግ ያላስከበሩ ፖሊሶችም ከስፍራው እንደነበሩ የደረሰን መረጃ ያመለክታል